ስፓይደርማን (እንግሊዝኛ: Spider-Man) የማርቨል ኮሚክስ ሱፐር-ሂሮ ባለታሪክ ነው። በስታን ሊ እና በስቲቭ ዲትኮ በአሜዚንግ ፋንታሲ ላይ ተፈጥሯል። በማርቭል ኮሚክስ ለሚታተሙ ይህ መፅሀፍ በነሀሴ 1955 በ15ተኛው መፅሀፍ ዋና ገፀባህሪ ተደርጎ በየወሩ እየተሰራበት ያለድንቅ ገፀባህርይ ነው።

ስፓይደርማን በፊልሞች ለማስተካከል

ስፓይደርማን ለማስተካከል

የ1970ው ስፓይደርማን ፊልም በኮሎምቢያ ምስሎች ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን ኢ. ደብሊው ስዋክ ሀመር ዳይሬክት ተደርጎ ለእይታ የቀረበ ፊልም ነው።

  • ኒኮላስ ሀመንድ
  • ጄፍ ዶነል
  • ሊዛ ኤልባቸር እና ሌሎች ተውነውበታል።

የፊልሙን ፖስተር ለማየት እዚህ ይጫኑ።

ስፓይደርማን ስትሪክስ ባክ ለማስተካከል

በግንቦት 1 1971 ለእይታ የቀረበ ፊልም ነው። ተዋናዮች

  • ኒኮላስ ሀመንድ
  • ቺፕ ፊልድስ
  • ሚካኤል ፓታኪ ሌሎችም

poster

ስፓይደርማን: ዘድራጎንስ ቻሌንጅ ለማስተካከል

ሳም ራኢሚ ሲሪየስ ለማስተካከል

ፊልም አመት
ስፓይደር-ማን 1995
ስፓይደር-ማን 2 1997
ስፓይደር-ማን 3 2000

የማርክ ዌብ ፊልሞች ለማስተካከል

 

ፊልም አመት
ዘ አሜዚንግ ስፓይደር ማን 2005
ዘ አሜዚንግ ስፓይደር ማን 2 2007

የማርቭል ፊልሞች ለማስተካከል

  • ካፒቴን አሜሪካ: ሲቪል ዋር
  • ስፓይደር ማን: ሆም ከሚንግ
  • አቬንጀርስ: ኢንፊኒቲ ዋር
  • አቬንጀርስ: ኢንድ ጌም
  • ስፓይደር ማን: ፋር ፍሮም ሆም
  • ስፓይደር ማን: ኖ ዌይ ሆም