ስፐትኒክ ለመጀመሪያ ጊዜ የምድርን ከባቢ ጠፈር እንዲዞር የተደረገ ሳተላይት ነው። ሳተላይቱ የተሰራው በሶቭየት ህብረት ሳይንቲስቶች ሲሆን ወደ ጠፈር የመጠቀው ጥቅምት 4 ቀን፣ 1957 እ.ኤ.አ. ነበር።

ስፐትኒክ-1፣ በሰው ልጅ ለመጀመሪያ ተሰርቶ የምድርን ጠፈር የዞረ ሳተላይት