ስም (ሰዋስው)
ስም ማላት የአንድ ሰው፣ የአንድ ቦታ ወይም የአንድ ነገር መጠሪያ ስሆን እንደ አረፍተነገር ባለቤት ያገለግላል።
ስም ማለት የአንድ ነገር መጠሪያ ሆኖ በአረፍተ ነገር ላይ እንደ ባለቤት እንጠቀምበታለን ። ምሳሌ:_ አበበ ወደ ገበያ ሄደ ። አበበ የሚለው ስም ነው እደ ባለቤት ያገለግላል ።