ሳክሶፎን አንዳንድ ጊዜም ሳክስ እየተባለ የሚጠራው ዘመናዊ የትንፋሽ የሙዚቃ መሣሪያ ነው። ይህ መሣሪያ በዋናነት የሚሠራው ከነሐስ እና በውስጡ አየርን የሚያስተጋባ ኃይል ያለው ድምፅ እንዲፈጥር ተደርጎ ነው። ይህ መሣሪያ እንደ ክላርኔት ባለ ነጠላ ምላስ መንፊያ አለው። በመሳሪያው ለመጫወት በመንፊያው በኩል አስፈላጊውን ድምፅ የሚመጥን ኃይል ያለው አየር በማስገባት ነው። በመሣሪያው ወገብ ላይ ያሉትን ቁልፎች በእጅ ጣት በመጫን የድምፁን ቅጥነት እና ውፍረት መቀያየር ይቻላል። መሣሪያው ለመጀመሪያ ጊዜ የተሠራው በቤልጂየማዊው የሙዚቃ ምሁር አዶልፍ ሳክስ ሲሆን የፈጠራ መብቱን (patent) በሕግ ያስመዘገበው ሰኔ ፲፰ ቀን ፲፰፻፴፰ ዓ/ም ነው።

ሳክሶፎን

ታሪክ ለማስተካከል

ገለፃ ለማስተካከል

አስፈላጊ መሣሪያዎች ለማስተካከል

መንፊያ እና ምላስ ለማስተካከል

መያዣዎች ለማስተካከል

ጥቅሞች ለማስተካከል

ለቡድን ስራ ለማስተካከል

የኤንዲያን ሙዚቃ ለማስተካከል

ተዛማጅ የሙዚቃ መሣሪያዎች ለማስተካከል

ልዩ ልዩ ሳክስፎኖች ለማስተካከል

ተመሣሣይ የሙዚቃ መሣሪያዎች ለማስተካከል

ባምቡ ሳክስፎኖች ለማስተካከል

ኖታዎች ለማስተካከል

ይዩ ለማስተካከል

ማስታወሻዎች ለማስተካከል

ማጣቀሻዎች ለማስተካከል

የውጭ ማያያዣዎች ለማስተካከል