ሳንቶስ የእግር ኳስ ክለብ (ብራዚላዊ ፖርቱጊዝኛ፦ Santos Futebol Clube) በሳንቶስ፣ ብራዚል የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው። ክለቡ ከእግር ኳስ በተጨማሪም በሌሎች ስፖርቶች ይሳተፋል።