ሰኸምሬ ሸድዋሰትላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (16ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1600-1596 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ።

ሰኸምሬ ሸድዋሰት
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1600-1596 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ በቢአንኽ
ተከታይ 1 ደዱሞስ ?
ሥርወ-መንግሥት 16ኛው ሥርወ መንግሥት

ስሙ «ሰኸምሬ ሸድዋሰት» በቶሪኖ ቀኖና ዝርዝር ብቻ ይታወቃል። በዚያው ዝርዝር ላይ ከእርሱ ቀጥሎ አምስት ሌሎች ስሞች ጠፍተዋል። በአቶ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ ተከታዩ 1 ደዱሞስ ይሆናል።

ቀዳሚው
በቢአንኽ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1600-1596 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
1 ደዱሞስ ?