መካከለኛ ቢኮልኛፊልፒንስ የሚነገር ቋንቋ ነው። ከቢኮልኛ ቋንቋዎች መሀከል አንድ አባል ነው። 2.5 ሚሊዮን ተናጋሪዎች አሉ። ዛሬ በላቲን አልፋቤት ቢጻፍም ድሮ (ከስፓኒሾች አስቀድሞ) በባይባዪን ጽሕፈት ይጻፍ ነበር። አንዳንድ ቃላት ከእስፓንኛ ወይም ከሳንስክሪት በብድር ተወስደዋል።

መካከለኛ ቢኮልኛ በአገሩ መካከል በስተምሥራቅ አረንጓዴ ሆኖ ይታያል።