ሎጋን ተራራ

ዋና ጫፍ በግራ በኩል የምሥራቅ ጫፍ በቀኝ በኩል
ከፍታ 5,959 ሜትር
ሀገር ወይም ክልል ዩኮን፣ ካናዳ
የተራሮች ሰንሰለት ስምሴንት ኤሊያስ ተራራ
አቀማመጥ60°34′ ሰሜን ኬክሮስ እና 140°24′ ምዕራብ ኬንትሮስ
የቶፖግራፊ ካርታ115B
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው1925 እ.ኤ.አ. ገ ማካርቲ
ቀላሉ መውጫየበረዶ ዳገት ማውጣት ስልቶች በመጠቀም


ሎጋን ተራራካናዳ የሚገኝ በከፍታ ከአለም 6ኛውን ደረጃና ከሰሜን አሜሪካ 2ኛውን ደረጃ የያዘ ተራራ ነው።