ልምጭ (Clausenia anisata) ወይም ልብኔ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

ልምጭ

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

(በአንዳንድ ምንጭ፣ «ልምጭ» ደግሞ Ekebergia capensis ሊሆን ይችላል።)

አስተዳደግ ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

በበረሀ እና በቆላ

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል

ተክሉ ከመውለድ ሰዓት ቀጥሎ እናትን ለማጠብ በሥነ ስርዓት ይጠቀማል። ይህ በተለይም በምዕራባዊ ኢትዮጵያ ይደረጋል።[1]

ዘጌ በተደረገ ጥናት ዘንድ፣ የቅጠሉ ጭማቂ ጠብታ ለጆሮ ሕመም ወደ ጆሮው ይጨመራል። ሥሩም ለሆድ ቁርጠት ይኘካል።[2]

  1. ^ አማረ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.
  2. ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ