ሊቨርሞሪየምየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ Lv እና አቶማዊ ቁጥሩ 116 ለሆነ ሲንተቲክ በጣም ከባድ ንጥረ ነገር ነው።

ሊቨርሞሪየም

2004 ዓ.ም. ስሙ በይፋዊ ስምምነት ሊቨርሞሪየም ሆነ። ከዚያ በፊት ጊዜያዊ ስያሜው ዩኔንሄክሲየም (Uuh) ሆኖ ነበር።