ሃርቨርድ ዩኒቨርሲቲ (Harvard University) በኬምብሪጅ ማሣቹሰትስ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ዩኒቨርሲቴ ነው። በ1626 ዓ.ም. የተከፈተ ሲሆን የአሜሪካ አገር መጀመያው ዩኒቨርሲቲ ነው።

ሃርቨርድ ዩኒቨርስቲ