ከ«አቡጊዳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 4፦
''[[ብራህሚክ]]'' ወይም ''[[ደቫናጋሪ]]'' በተባሉ የህንድ አጻጻፎች በኩል እያንዳንዱ ክፍለ-ቃል በተለየ ፊደል ሲወከል የአናባቢዎች መጠን የሚታየው የፊደሉን መልክ (እንደ ግዕዝ ወይም እንደ አማርኛ) ትንሽ በመቀየሩ ይሆናል። ስለዚህ በቋንቋ ሊቃውንት ዘንድ አቡጊዳዎች ይባላሉ። በተጨማሪ፣ በ[[ካናዳ]] አገር ለ[[የካናዳ ጥንታዊ ኗሪዎች|ጥንታዊ ኗሪ]] ([[ኢንዲያን]] የተባሉ) ጐሣዎች ያላቸው አጻጻፍ እንደዚህ አይነት ነው፤ አናባቢው የሚታየው ፊደሉን በመዞር ወይም በመገልበጥ ነውና።
 
በግእዝ አቡጊዳ ለሚለው የቃሉ መነሻ ከ[[ግሪክ|ግሪኩ]]ከጥንታዊ የሴም ፊደል ተራ የሚለቀመው ነበር። በግሪኩበ[[ግሪክ]]ም ይህ ፊደል ተራ በ '''A, Β, Γ, Δ''' ጀመረ፤ ወይም በስም ''አልፋ፣ ቤታ፣ ጋማ፣ ዴልታ'' ናቸው። ይህ ፊደል ተራ በ ሀ ሁ ሂ ሃ በሚል ቅርጽ ማለት በግእዝ፣ በካዕብ፣ በሣልስ፣ በራብእ ውስጥ ገብቶ ሲሰካ፣ አ፣ ቡ፣ ጊ፣ ዳ የሚለውን ፊደል ተራ አስገኘ። ሁሉ በሙሉ የግእዝ አቡጊዳ እንግዲህ እንደሚከተለው ሰንጠረዥ ነው።
 
----