ከ«ጉግል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
የ189.81.207.163ን ለውጦች ወደ HerculeBot እትም መለሰ።
መስመር፡ 1፦
{{ድርጅት_መረጃ|
1
ድርጅት_ስም = ጉግል (Google, Inc)|
ድርጅት_ማኅተም = Google logo.png|
ድርጅት_ዓይነት = የሕዝብ|
ድርጅት_ተመሠረተ = [[ማውንቴን ቪው]]፥ [[ካሊፎርኒያ]] ([[1998 እ.ኤ.አ.]])|
ድርጅት_ቦታ = [[ማውንቴን ቪው]]፥ [[ካሊፎርኒያ]]፥ [[አሜሪካ]]|
ዋና_ሰዎች = [[ኤሪክ ሽሚት]]፥ ዳይሬክተር <br /> [[ሰርጂ ብሪን]]፥ ቴክኖሎጂ ፕሬዝዳንት <br /> [[ላሪ ፔጅ]], የምርቶች ፕሬዝዳንት |
ኢንዱስትሪ = [[ኢንተርኔት]]|
ገቢ = $6.138 ቢሊዮን ([[2005 እ.ኤ.አ.]])|
ሠራተኞች = 4,989 (በ[[ሴፕቴምበር 30]]፥ [[2005 እ.ኤ.አ.]])|
ዌብሳይት = [http://www.google.com www.google.com]|
}}
 
'''ጉግል (Google)''' በ[[1998 እ.ኤ.አ.]] የግለሰብ ድርጅት ሆኖ ነው የጀመረው። የ[[ጉግል ፍለጋ]] ዌብሳይትን የሰራው እና የሚያስተዳድረው ይሄው ድርጅት ነው።
የጉግል ዓላማ የዓለምን መረጃ ለማሰናዳት ፣ ለማቅረብና ጠቃሚ ማድረግ ነው።
 
<br />
<br />
== ታሪክ ==
=== መጀመሪያ ===
ጉግል እንደ ፕሮጀክት ሆኖ በጃኑዋሪ [[1996 እ.ኤ.አ.]] በ[[ላሪ ፔጅ]] እና [[ሰርጂ ብሪን]] በ[[ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ]] ነው የጀመረው።
የፕሮጀክቱ ሀሳብ የድሀረ ገጾችን ግንኙነት በማጥናት የተሻለ የፍለጋ አገልግሎት መሰጠት መቻል ነበር። ወደ አንድ [[ድሀረ ግጽ]] ብዙ መያያዣዎች ካሉ ያ ድሀረ ገጽ ትክክለኛ
ኢንፎርሜሽን አለው የሚለውን ሀሳብ ሞክረው ትክክለኛ መሆኑን አዩ (ይህ ዘዴ [[ፔጅራንክ]] ይባላል)፣ ለፍለጋ ድሀረ ገጻቸውም መሠረት ጣሉ። በዛ ጊዜ ፍለጋውን
የሚያስተናግደው የስታንፎርድ ዌብሳይት ነበር። አድራሻውም http://google.stanford.edu ነበር። ያሁኑ አድራሻቸው google.com
በ{{ቀን|15 September}}, [[1990]] (Sep. 15, 1997 እ.ኤ.አ.) ነው የተመዘገበው።
 
[[Image:Google.com front page.png|thumb|የጉግል ዌብሳይት]]
በማርች [[1999 እ.ኤ.አ.]] ድርጅቱ ወደ ''165 ዩኒቨርስቲ አቬኑ, [[ፓሎ አልቶ]]'' መስሪያ ቤቱን አዛወረ። ከዚያ በኋላ ሌሎች ሁለት ቦታዎች ቢቀያይሩም
በ[[2003 እ.ኤ.አ.]] 1600 አምፊቲያትር ፓርክዌይ, [[ማውንቴን ቪው]] ወደ ሚገኙ ሕንጻዎች አረፉ። አብዛኛው በዚህ ጊዜ ይጠቀምበት የነበረው የ[[ኮምፒዩተር]]
ዕቃዎች ከ[[ኢንቴል]] እና [[አይቢኤም]] የተለገሡ ነበሩ።
 
በፍጥነት የሚያድገው የ[[ኢንተርኔት]] ተጠቃሚዎች ጉግልን ማድነቅ ጀመሩ። ተጠዋሚዎች ወደ ዌብሳይቱ ቀላል እና ዓይን የሚስብ ዲዛይን ተሳቡ። በ[[2000 እ.ኤ.አ.]]
በፍለጋ ቃላት ላይ የተመሠረቱ ማስታወቂያዎችን ማሳየት ጀመሩ። ነጻ የዌብሳይት ዲዛይን አንዲኖርና የዌብሳይቱን የመጫን ጊዜ ፈጣን እንዲሆን ማስታወቂያዎቹ የምስል ሳይሆን
የጽሁፍ ብቻ ናቸው። ሌሎች ተወዳዳሪዎቹ እየወደቁ ሲመጡ ጉግል ግን እያደገ እና እየታወቀ መጣ።
 
በ{{ቀን|4 September}}, [[1993]] (Sep. 4, 2001 እ.ኤ.አ.) የ[[ዩናይትድ ስቴትስ]] [[ፓተንት]] ቢሮ የ[[ፔጅራንክ]] ዘዴን ፓተንት ለስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ ሰጠ። በፌብሩዋሪ
[[2003 እ.ኤ.አ.]] ጉግል [[ፓይራ ላብስ]] የሚባለውን የ[[ብሎገር]] ባለቤት ገዛ።
 
በ[[2004 እ.ኤ.አ.]] መጀመሪያ ጉግል በ[[ወርልድ ዋይድ ዌብ]] ከነበረው የፍለጋ ጥያቄዎች 84.7 በመቶውን በራሱ ዌብሳይትና በሌሎች ጓደኛ ዌብሳይቶች ያስተናግድ
ነበር። በፌብሩዋሪ 2004 እ.ኤ.አ. [[ያሁ!]] ከጉግል ጋር የነበረውን ጓደኝነት አቆመ።
 
በበዓል ቀናት፣ የአንድ ነገር መታሰቢያ ቀናት እና ልዩ ቀኖች የጉግል ዌብሳይት አስቂኝ ነገሮችን ይይዛል። ከነዚህም ታዋቂው የድርጅቱን አርማ መለወጥ ነው።
ይህም 'ጉግል ዱድልስ' ይባላል።
 
በየጊዜው አዲስ ነገር ከጉግል ይመነጫል። ጉግል ላብስ የሚባለው የዌብሳይቱ ክፍል አዲስ በሙከራ ያሉ ውጤቶችን ይይዛል። ይህም የተጠቃሚዎችን አስተያየት ስለሚያስገኘው
ከተጠቃሚዎች ጋር ያለውን ግንኙነት ያዳብራል። ይህም አዲሶቹን ምርቶች አሰራር ያሻሽላል።
 
=== የአርማ ለውጥ ===
በዓመታት ውስጥ [http://www.google.com/intl/en/stickers.html የጉግል አርማ] ተለውጧል።
 
<gallery>
Image:googlelogo_5.jpg|<center>የ[[1996 እ.ኤ.አ.]] መጨረሻ
Image:googlelogo_6.jpg|<center>ከ[[1998 እ.ኤ.አ.]] እስከ ጁላይ [[1999 እ.ኤ.አ.]]
Image:googlelogo_current.gif|<center>ከጁላይ [[1999 እ.ኤ.አ.]] እስከ ዛሬ
</gallery>
 
*የጉግል [http://www.google.com/holidaylogos.html አርማዎችን ስብስብ] ለማየት
*የጉግል አርማዎችን [http://google.abrahamjoffe.com.au/ ያለቅጥ የሚያሳይ] ዌብሳይትም አለ
*[http://www.logoogle.com/ ይህ ዌብሳይት ደግሞ] ሰዎች በጉግል የሰሩትን የውሸት አርማዎች ያሳያል
 
=== የቃል አመሠራረት ===
ጉግል (Google) የሚለው ቃል [[ጉጎል]] (Googol) ከሚለው የመጣ ነው። ጉጎል የሚባለው ቃል የተፈጠረው በ[[ሚልተን ሲሮታ]] በ[[1938 እ.ኤ.አ.]]
በዘጠኝ ዓመቱ ነው። ሚልተን [[ኤድዋርድ ካስነር]] የሚባል [[ማቲማቲሻን]] ወንድም/እሀት? ልጅ ነው። የቃሉ አጠቃቀም የጉግልን በኢንተርኔት የሚገኘውን ኢንፎርሜሽን
ለማሰናዳት ያለውን ዓላማ ያንፀባራቃል። የጉግል ጠቃላይ መምሪያ ጉግልፕሊክስ (Googleplex) ይባላል።
 
ዛሬ 'ጉግል' በአንዳንድ ቋንቋዎች እንደ ቃል ይወሰዳል። ትርጉሙም 'የዌብሳይት ፍለጋ ማድረግ' ነው።
 
=== ፋይናንስ ===
የጉግል የመጀመሪያ ዕርዳታ ከ[[አንዲ ቤክቶልሸም]] የተጻፈ የ$100,000 ቼክ ነው።
 
=== ዛሬ ===
ጉግል እያደገ ሲመጣ ትልቅ ውድድር እየሳበ ይመጣል። አንድ ምሳሌ በጉግል እና [[ማይክሮሶፍት]] መሀል ነው። ማይክሮሶፍት [[ኤምኤስኤን ሰርች]] የሚባለውን የፍለጋ
አገልግሎት በየጊዜው እየለወጠ ከጉግል ጋር የተወዳዳሪ ቦታ እንዲይዝ ይሞክራል። ከዚህም በላይ ሁለቱ ድርጅቶች አንድአይነት አገልግሎቶችን ማቅረብ ጀምረዋል።
 
ጉግል 'gbrowser.com' የሚለውን የ[[ዌብ አድራሻ]] ስላስመዘገበ የራሱን የ[[ዌብ መቃኛ]] እየሰራ ነው የሚል ወሬ አለ። ለማይክሮሶፍት የሚሰሩ ብዙ ሠራተኞችም
ማይክሮሶፍትን ለቀው ለጉግል መሥራት ጀምረዋል።
 
ጉግል በፍለጋ አገልግሎት መሪ ስለሆነ እንደ [[ያሁ!]] ያሉትን ተወዳዳሪዎች ለማሸነፍ ይጥራል። የጉግልና ያሁ ትኩረት የተለያየ ቢሆንም ጉግል ግን አዳዲስ አገልግሎቶችን
እየከፈተ ነው። በ[[ጁን 21]], [[2005 እ.ኤ.አ.]] ጉግል እንደ [[ኢቤይ]] ያሉትን የንግድ ዌብሳይቶችን ለመወዳደር ያለውን ዕቅድ አሳውቋል።
 
== ሠራተኞች ==
በጉግል የመጀመሪያ ዓመታት የሠራተኞች ደሞዝ ትንሽ ነበር። በአሁኑ ጊዜ ግን ዩጉግል ሼር በከፍተኛ መጠን እያደገ ስለመጣ የሠራተኞች ደሞዝ በአንጻሩ ጨምሯል።
ከደሞዝ ሌላ ታዋቂነት እና ሌሎች ጥቅሞች ብዙ አመልካቾችን ስቧል። ከአንድ ላነሰ የሥራ ቦታ አንድ ሺህ አመልካቾች እንዳሉ ተገምቷል።
 
የድርጅቱ መሥራቾችና ሌሎች ዋና ሠራተኞች አንድ የአሜሪካን ዶላር እየተከፈላቸው ይሰራሉ። እነዚህ ሰዎች የድርጅቱን ብዙ ሼር ይይዛሉ።
ማርች 31 2007 የተለቀቀው መረጃ እንደሚያመለክተው ጉግል 12238 ሰራተኞች አሉት።
 
== ቴክኖሎጂ ==
የጉግል አገልግሎቶች በብዙ [[ሰርቨር|ሰርቨሮች]] ውስጥ በሚገኙ ተራ ኮምፕዩተሮች ላይ ነው ያሉት። ኮምፒዩተሮቹ የ[[ሊኑክስ]] ኮምፒዩተር ፕሮግራም ይጠቀማሉ።
ድርጀቱ ስለሚጠቀመው ማሽኖች ብዙ ዝርዝር ባይሰጥም በ[[2004 እ.ኤ.አ.]] ከ60,000 በላይ ኮምፒዩተሮችን እንደሚጠቀሙ ይገመታል።
 
=== ፔጅራንክ ===
ፔጅራንክ (PageRank) ጉግል የፍለጋ ገጾቹ ላይ የዌብሳይቶችን ቅድመተከተል ለማግኘት የሚጠቀመው ዘዴ ነው። በፔጅራንክ እያንዳንዱ ዌብሳይት ቁጥር አለው።
ይህ ቁጥር ከፍ ባለ ጊዜ የዛ ዌብሳይት ደረጃ በፍለጋ ገጹ ላይ ይጨምራል። ይሄ ቁጥር የሚወሰነው ሌሎች ወደዚህ ዌብሳይት በሚያመለክቱ ዌብሳይቶች ነው። የእነዚህ
ዌብሳይቶች ቁጥር ከፍተኛ ከሆነ የዚኛውም በአንጻሩ ይጨምራል። በኣንዳንድ ምክንያቶች የተነሳ ይህ ኣስተማማኝ ላይሆን ይችላል።
 
== የድርጅቱ ባሕል ==
=== ፍልስፍና ===
ጉግል የራሱ የተለያዩ ዕምነቶች አሉት። አንዱ 'መጥፎ ነገር ሳትሰራ ገንዘብ ማግኘት ትችላለህ' ይላል። ሊሎች ዋና ሀሳቦች
[http://www.google.com/corporate/tenthings.html እዚህ ይገኛሉ]።
 
=== 'ሃያ በመቶ' ጊዜ ===
ሁሉም የጉግል ኢንጅነሮች 20 በመቶ የሥራ ጊዜያቸውን እነሱ በሚስባቸው ሥራ ላይ እንዲያሳልፉ ያበረታታል። ከእነዚህ ውስጥ አንዳንድ ሥራዎች የጉግል ሌላ አገልግሎት ይሆናሉ።
 
=== ጉግልፕሌክስ ===
የጉግል መጥላይ መምሪያ ጉግልፕሌክስ (Googleplex) ይባላል። ይህ ቦታ ለሠራተኞች የተለያዩ መዝናኛዎችን ያቀፈ ነው። ከነዚህም ውስጥ የአካል ማጎልመሻ ክፍል፣
የተለያዩ ስፖርቶች፣ የተለያዩ ምግብና መጠጦች ይጠቀሳሉ።
 
== የስራ ትብብር ==
የሚከተሉት የሥራ አጋሮች ናቸው፦
*[[ናሳ]]
*[[ሰን ማይክሮሲስተምስ]]
*[[ሞዚላ]]
 
== ዓለምአቀፍ ==
ጉግል ከደርዘን በላይ በሚሆኑ ሀገሮች [http://www.google.ie/intl/en/corporate/address.html ቢሮዎች] አሉት። የተለያዩ ሀገሮች የተለያየ ሕጎች ስላሏቸው ጉግል ሁሉንም ለማስማማት ይሞክራል።
 
== የፍለጋ ዓይነቶች ==
*ምስል (Images) - ይህ በኢንተርኔት ላይ ያሉ ምስሎችን ብቻ ለመፈለግ ያገለግላል
*ግሩፖች(Groups) - የመወያያ [[ግሩፕ|ግሩፖችን]] ለመፈለግ
*ዜና (News) - ይህ ወደ [[ጉግል ዜና]] ድሕረ-ገጽ ይወስዳል
*ፍሩግል (Froogle) - ይህ ድሕረ-ገጽ ተጠቃሚዎች በኢንተርኔት ዕቃ እንዲገዙ ያስችላል። [[ፍሩግል]]ን ይዩ
*ሎካል (Local) - በአቅራቢያዎ ያሉ ሱቆችንና ሌሎች የንግድ ቦታዎችን ለመፈለግ ያገለግላል
*እርዝ (Earth) - የዓለም የሳይተላይት ፎቶዎችን የሚያሳይ ፕሮግራም ወደ ኮምፒዩተሮ ማስጫን ይችላል
*ዴስክቶፕ (Desktop) - በኮምፒዩተሮ ላይ ያሉትን ሰነዶች (ፅሁፍ፣ ፎቶ፣ ድምፅ፣ ምስል) ለመፈለግ
*ቪዲዮስ (Videos) - በኢንተርኔት ላይ ያሉ ቪዲዮችን ለመፈለግ
*ብሎግስ (Blogs) - በኢንተርኔት ላይ ያሉ [[ብሎግ|ብሎጎችን]] ለመፈለግ
*ስኮላር (Scholar) - ትምህርታዊ ጽሁፎችን ለመፈለግ
 
== የውጭ መያያዣዎች ==
*http://www.google.com - የጉግል ዌብሳይት
http://www.google.com/intl/am/ - የጉግል ዌብሳይት በአማርኛ
[[Category:ጉግል]]
 
{{Link FA|bar}}
 
[[ar:جوجل]]
[[bar:Google]]
[[bg:Google]]
[[bn:গুগল অনুসন্ধান]]
[[bs:Google]]
[[ca:Google]]
[[ceb:Google]]
[[cs:Google]]
[[cy:Google]]
[[da:Google]]
[[de:Google]]
[[dsb:Google]]
[[el:Google]]
[[en:Google]]
[[eo:Google]]
[[es:Google]]
[[et:Google]]
[[eu:Google]]
[[fa:گوگل]]
[[fi:Google]]
[[fr:Google]]
[[ga:Google]]
[[gl:Google]]
[[he:גוגל (חברה)]]
[[hi:गूगल]]
[[hr:Google]]
[[hu:Google, Inc.]]
[[id:Google]]
[[io:Google]]
[[is:Google]]
[[it:Google]]
[[iu:ᒎᒐᓪ/guugal]]
[[ja:Google]]
[[ka:გუგლი]]
[[km:Google ស្វែងរក]]
[[kn:ಗೂಗಲ್]]
[[ko:구글]]
[[ku:Google]]
[[ky:Google]]
[[la:Google]]
[[lb:Google]]
[[lo:ກູໂກລ]]
[[lt:Google]]
[[lv:Google]]
[[ml:ഗൂഗിള്‍]]
[[mr:गूगल]]
[[ms:Google]]
[[nah:Google]]
[[ne:गूगल]]
[[nl:Google Inc.]]
[[nn:Google]]
[[no:Google]]
[[pl:Google]]
[[pt:Google]]
[[qu:Google]]
[[rn:Google]]
[[ro:Google]]
[[ru:Google]]
[[scn:Google]]
[[sco:Google]]
[[sd:گوگل]]
[[sh:Google]]
[[simple:Google]]
[[sk:Google]]
[[sl:Google]]
[[sq:Google]]
[[sr:Гугл]]
[[sv:Google]]
[[ta:கூகிள்]]
[[th:กูเกิล]]
[[tl:Google]]
[[tr:Google]]
[[tt:Google]]
[[uk:Google]]
[[ur:گوگل]]
[[uz:Google]]
[[vi:Google]]
[[vls:Google]]
[[wa:Google]]
[[yi:גוגעל]]
[[zh:Google公司]]
[[zh-min-nan:Google]]
[[zh-yue:Google]]