ከ«ሆይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 4፦
'''ሆይ''' (ወይም'''ሀውይ''') በ[[አቡጊዳ]] ተራ አምስተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በ[[ከነዓን]] በ[[አራማያ]] በ[[ዕብራይስጥ]] በ[[ሶርያ]]ም ፊደሎች አምስተኛው ፊደል "ሄ" ይባላል።
 
በ[[ዓረብኛ]] ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ሃእ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 5ኛ ነው። በ[[ግሪክ]] አምስተኛው ፊደል "ኧፕሲሎን" ይባላል። በነዚህ ቋንቋዎች አጠራሩ "ህ" (ተናባቢ) ሲሆን በግሪክ ግን አናባቢ ("ኧ") ሆኗል።
 
በመጀመርያው (ግዕዝ) ቅርጽ (ሀ) በ[[ልሳነ ገእዝ]] እንደ ሌሎቹ ፊደላት የ"ኸ" አናባቢ ድምጽ ሆነው ነበር፤ በ[[አማርኛ]] ግን ድምጹ እንደ አራተኛው (ራብዕ) ቅርጽ (ሃ) አንድላይ ነው።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሆይ» የተወሰደ