ከ«ነሐሴ ፳፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 4፦
 
* 39 ከክርስቶስ በፊት - የ[[አውግስጦስ]] መርከቦች በ[[አክቲየም ውጊያ]] በ[[አንቶኒ]]ና በ[[ክሊዮፓትራ]] መርከቦች ላይ አሸነፉ።
* [[1641]] - በ[[ኢጣልያ]] [[ካስትሮ]] የሚባል ከተማ በ[[ሮማ ፓፓ]] ላይ አመጽ አድርጎ፡ የፓፓ ሃያላት አጠፉት።
* [[1658]] - በ[[ለንደን እንግሊዝ]] 10 ቪህ ሕንጻዎች ያጠፋ ታላቅ እሳት ጀመረ።
* [[1784]] - በ[[ፈረንሳይ አብዮት]] ከ200 በላይ ቄሳውንት ሰማዕትነት አገኙ።
* [[1862]] - የ[[ፕሩሲያ]] ([[ጀርመን]]) ሠራዊት [[3ኛ ናፖሌዎንናፖሊዎን]]ን ከ100,000 ጭፍሮች ጋር በ[[ሰዳን ውግያ]]።
* [[1890]] - በ[[ኦምዱርማን ውግያ]] [[ሱዳን]] የ[[እንግሊዝ]] ሠራዊት ድል በማድረግ ቅኝ አገር አደረጉት።