ከ«ሶማሌ ክልል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Ethiopia-Somali.png|thumb|ሶማሌ ክልል]]
'''የሶማሌ ክልል''' (ክልል 5) ከ[[ኢትዮጵያ]] ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው [[ጅጅጋ]] ነው። 279,252 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን በ[[1999 እ.ኤ.አ.]]
የሕዝብ ብዛቱ 3,602,000 ነበር። ክልሉ በጣም ብዙ የ[[ሶማሌ (ብሔር)|ሶማሌ]] ብሔረሰቦች ይገኙበታል። በ1970ዎቹ እ.ኤ.አ. [[ሶማሊያ]] ቦታውን በወውረር
ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት አስነስታ ነበር። ከነዚህም ዋነኛው [[የኦጋዴን ጦርነት]] ነው።
መስመር፡ 6፦
በአፕሪል [[2005 እ.ኤ.አ.]] ከባድ ዝናብ በክልሉ እና ሶማሊያ ጎርፍ አስከትሏል። ይህም የ[[ሸበሌ ወንዝ]]ን አንዲሞላና አካባቢውን በውሃ እንዲያጥለቀልቅ አድርኃል።
ይህ ደግሞ ከ100 በላይ የሚሆኑ ሰዎችን ሞት አስከትሏል።
 
[[Category:የኢትዮጵያ ክልሎች]]