ከ«ጳጉሜ ፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
'''ጳጉሜ 5 ቀን''': ብሄራዊ ቀን በ[[ጂብራልታር]]...
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
* [[1805]] - የ[[አሜሪካ]] መርከቦች በ[[ኤሪ ሐይቅ]] በ[[እንግሊዝ]] አሸነፉ።
* [[1889]] - በ[[ላቲመር ፔንሲልቬኒያ]] ፖሊሶች 19 የማዕደን ሰራተኞች በእልቂት ገደሉ።
* [[1911]] - በ[[ሳንዠርመን ውል]] [[ዩጎስላቪያ]]፣ [[ሃንጋሪ]]ና [[ቸኮስሎቫኪያ]] ከ[[አውስትሪያ]] ነጻነታቸውን አገኙ።
* [[1934]] - በ[[2ኛ አለማዊ ጦርነት]] የጓደኞች ሃያላት በ[[ማጁንጋ ማዳጋስካር]] ደረሱ።
* [[1966]] - [[ጊኔ-ቢሳው]] ነጻነቱን ከ[[ፖርቱጋል]] አገኘ።
* [[1994]] - ገለልተኛ አገር የሆነ [[ስዊስ]] በመጨረሻ [[የተባበሩት መንግስታት]] አባል ሆነ።
|