ከ«ትምህርተ፡ጤና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 26፦
 
በህዋሳት ምክንያት የሚመጡት በሽታዎች እንደ ህዋሳቱ እይነት የተለያየ የመተላለፊያ መንገድ ያላቸው ሲሆን ባጠቃላይ ግን እኒህ መተላለፊያ መንገዶች እንደሚከተለው ይመደባሉ፡
*1. በምግብ የሚተላለፉ፡- (ለምሳሌ ኮሶ፤ የምግብ መመረዝ፤ ተስቦ፤ የህፃናት ተቅማጥ )
*2. ውሃ ወለድ፡ (ለምሳሌ ኮሌራ፡ ተስቦ፤ )
*3. ከሰገራ ጋር በሚኖር ንክኪ (ማለትም በእጅ፡ በዝንቦች ወይም ከመጠጥና ምግብ ጋር በሚኖር ንክኪ) የሚተላለፉ (ለምሳሌ ወስፋት፤ አሜባ፤ የህፃናት ተቅማጥ)