ከ«ዒዛና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «(በግሪክ፡ ኤይዛናስ)፣ ንጉሥ (ወደ 4ኛው ክ/ዘ አጋማሽ ዓ.ም)፣ ከአክሱም ነገስታት ሁሉ ገናና የሆነ የመጀ...»
 
አንዳንድ ማያያዣዎች ጨመርኩ ብቻ
መስመር፡ 1፦
'''ዒዛና''' (በግሪክ፡በ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]]፡ '''ኤይዛናስ''')፣ ንጉሥ (ወደ 4ኛው ክ/ዘ አጋማሽ ዓ.ም)፣ ከአክሱምከ[[አክሱም]] ነገስታት ሁሉ ገናና የሆነ የመጀመሪያው ክርስትያን ንጉሥ። ምናልባት ለአባቱ ለንጉሥ [[ኢላ-አሚዳ፡አሚዳ]]፡ የበኩር ልጁ ሳይሆን አይቀርም። ስለ እናቱ ሥም የሚናገር [[ታዓማኒ]] የጽሑፍ መረጅ እስካሁን ድረስ አልተገኘም። ከሁለተኛ ደረጃ ምንጮች መሠረት ግን የእናቱ ሥም [[ሶፍያ]] ይባላል። ሁለቱ ወንድሞቹ [[ሣይዛና]] እና [[ኃደፋ]] በአስተዳደር እና በውትድርና ሥራዎች ይረዱት ነበር። በተለያዩ ጊዜያት ባደረጋቸው ተከታታይ የግዛት ማስፋፍያ ጦርነቶች፡ ንጉሥ ዒዛና ግዛቱን በስሜን ቤጃዎች፣[[ቤጃ]]ዎች፣ ካሡና[[ካሡ]]ና [[ኖባ]] በተባሉ የተከዘ ቀበሌዎች፣ በአትባራ፣በ[[አትባራ]]፣ በአባይ፣በ[[አባይ]]፣ በምስራቅ በኩል በአግወዛት፣በ[[አግወዛት]]፣ በደቡብ [[ስራኔ]] በተባለ የአፋን ምድሮች ላይ ወረራ እንደፈጸመ በግዕዝ፣በ[[ግዕዝ]]፣ በጥንታዊ ዐረብኛ፣[[ዐረብኛ]]፣ እና በግሪክ ተጽፈው በአክሱም የተገኙ የጽሑፍ መረጃዎች ያመለክታሉ። የግዛት ማስፋፍያ ዘመቻዎቹ ቅደም ተከተል እስካሁን አከራካሪ ናቸው። (ይቀጥላል)።
 
{{መዋቅር}}