ከ«ኃይል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
typo
No edit summary
መስመር፡ 5፦
*በ[[ፊዚክስ]]፣ ኃይል ማለት በተወሰነ ግዜ ስንት ሥራ እንደሚፈጸም (ስንት ጉልበት ወደ ሥራ እንደሚቀየር) የሚያመልከት ቁጥር ነው። [[ዋት]] የዚህ ኅይል መስፈርያ ይባላል።
*በ[[ሰው ልጅ ጥናት]]፣ ኃይል ማለት አንድ ሰው ሌላውን ለማስገድድ ያለው ተጽእኖ ወይም ሥልጣን ማለት ነው።
*በ[[ፖለቲከ]] ረገድ፣ ኃይል ማለት አንደአንዱ ሀገር ሌላውን ሲያስገድድ ነው። ይህ አይነት ኃይል ከሠራዊቱ ወይም ከሀብቱ ብዛት የሚወጣ ሊሆን ይችላል።
**ሥራዊት እራሱም ኃይል ሊሰየም ሲችል በዚህ በኩል በ[[አየር ኃይል]]፣ [[መርከብ ኃይል]]፣ ወዘተ ተከፍሏል።
*የመብራት ኃይል ወይም [[ኤሌክትሪክ]] - ይህ አይነት ኃይል ከ[[ኃይል ማመንጫ ጣቢያ]] የሚፈጠር ነው።