ከ«ኃይል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ጉልበት»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{መንታ}}
ጉልበት
 
'''ኃይል''' የተላለዩ ትርጉሞች አሉት። በጠቅላላው «ለውጥ የማስካሂድ ማንኛውም ችሎታ» ማለት ነው።
 
*በ[[ፊዚክስ]]፣ ኃይል ማለት በተወሰነ ግዜ ስንት ሥራ እንደሚፈጸም (ስንት ጉልበት ወደ ሥራ እንደሚቀየር) የሚያመልከት ቁጥር ነው። [[ዋት]] የዚህ ኅይል መስፈርያ ይባላል።
*በ[[ሰው ልጅ ጥናት]]፣ ኃይል ማለት አንድ ሰው ሌላውን ለማስገድድ ያለው ተጽእኖ ወይም ሥልጣን ማለት ነው።
*በ[[ፖለቲከ]] ረገድ፣ ኃይል ማለት አንደ ሀገር ሌላውን ሲያስገድድ ነው። ይህ አይነት ኃይል ከሠራዊቱ ወይም ከሀብቱ ብዛት የሚወጣ ሊሆን ይችላል።
**ሥራዊት እራሱም ኃይል ሊሰየም ሲችል በዚህ በኩል በ[[አየር ኃይል]]፣ [[መርከብ ኃይል]]፣ ወዘተ ተከፍሏል።
*የመብራት ኃይል ወይም [[ኤሌክትሪክ]] - ይህ አይነት ኃይል ከ[[ኃይል ማመንጫ ጣቢያ]] የሚፈጠር ነው።
*በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ውስጥ የ[[እግዚአብሔር]] ኃይል ወይም ሥልጣን በብዛት ይጠቀሣል ለምሳሌ መክብብ 8፡8፣ 1 ሳም. 2፡4፣ መዝሙር 61፡11።
[[de:Power (Begriffsklärung)]]
[[en:Power]]
[[es:Poder]]
[[lt:Galia]]
[[ja:パワー]]
[[ko:파워]]
[[nl:Macht]]
[[pt:Poder (desambiguação)]]
[[simple:Power]]