ከ«ሂለሪ ሮድሃም ክሊንተን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «የ42ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የነበሩ የፕ/ቢል ክሊንተን ባለቤትና የኒውዮርክ ግዛት እንደራሴ/ሰናተር ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
''ሂላሪ ራዶም ክሊንተን ''የ42ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የነበሩ የፕ/ቢል ክሊንተን ባለቤትና የኒውዮርክ ግዛት እንደራሴ/ሰናተር ናቸው። ሚስ ክሊንተን በ2008 የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ቅድመ ምርጫ ተወዳድረው በሌላኛው ዴሞክራቲክ ተመራጭ ባለጋራቸው ተሸንፈው ወጥተዋል። ይሁን እንጂ ከ17ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ስለመረጣቸው በአሜሪካ ቅድመ ምርጫ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ሕዝብ ብዛት ተብሎላቸዋል።
 
[[Category:የዓለም ሰዎች]]