ከ«ኢትዮጵያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

905 bytes added ፣ ከ16 ዓመታት በፊት
No edit summary
 
== ታሪክ ==
የአክሱም መንግሥት የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ጠንካራ መንግሥት ነበር። ከፐርሺያ ፣ ሮም እና ቻይና ጋር የጊዜው ትልቅ ኅይል ይባል ነበር። በ6ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን አክሱም የአሁኑን የመን ይቆጣጠር ነበር። በ1270 እ.ኤ.አ. የሰለሞን መንግሥት ኢትዮጵያን መቆጣጠር ጀመረ።
 
በ1880ዎቹ እ.ኤ.አ፞የአውሮፓ መንግሥቶች አፍሪካን በቅኝ መግዛት ጀመሩ። 1896 እ.ኤ.አ. በኢትዮጵያ እና ጣልያን መካከል የነበሩ ውዝግቦች ወደ አድዋ ጦርነት መሩ። በዚህም ጊዜ የጣልያን ትልቅ ጦር በማሸነፍ ዓለምን አስደነቁ።
 
በ20ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ኢትዮጵያን መምራት ጀመሩ።
 
*[[አክሱም]]
*[[ላሊበላ]]
Anonymous user