ከ«ኡድሙርትኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ኡድሙርትኛ''' ('''Удмурт кыл''') የ[[ኡድሙርቶች]] ቋንቋ ነው። ኡድሙርቶች የ[[ኡድሙርቲያ]] ኗሪዎች ሲሆኑ ቋንቋቸው በ[[ፊኖ-ኡግሪክ ቋንቋ ቤተሰብ]] ውስጥ የተከተተ ነው። ኡድሙርቲያ በ[[ሩሲአ]] ውስጥ የሚገኝ ክፍላገር ሆኖ ኡድሙትኛ ከ[[መስኮብኛ]] ጋራ መደበኛ ቋንቋዎቹ ናቸው። የሚጻፍበት በ[[ቂርሎስ ፊደል]] ነው። ቅርብ ዘመዶቹ [[ኮሚ]] እና [[ኮሚ-ፐርምያክ]] ቋንቋዎች ናቸው።
{{interWiki|code=udm}}
[[Category:ፊኖ-ኡግሪክ ቋንቋዎች]]
[[udm:Удмурт кыл]]
[[cv:Удмурт чĕлхи]]