ከ«አዋሳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''አዋሳ''' ከአዋሳ ሃይቅ በታላቁ ሪፍት ቫሌ/ስምጥ ሸለቆ ላይ የሚገንየሚገኝ ከተማ ናው።ነው። የ[[ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል|ደቡብ ሕዝቦች ክልል]] [[ዋና ከተማ]] ስተሆን በ[[ሲዳማ ዞን]] ተገኛለች። የ[[አዲስ አበባ]]-[[ናይሮቢ]] መንገድ ላይ በላቲቱደና ሎንጁቱድ {{coor dm |7|3|N|38|28|E}} ላይ ናት። አዋሳ በውበትዋና በትልቅነትዋ ባሁኑ ጊዜ ታላቅ የቱሪስት መስህብ ያላት ንች።
 
በማዕከአዊ ስታቲስቲክ ባለስልጣን ትመና የ119,623 ሰው መኖሪያ ስትሆን ከነሱም 60,378 ወንዶች 59,245 ሴቶች ሆነው ተተምነዋል። አዋሳ የቀድሞ ሲዳሞ ክፍለ ሓገር ዋና ከተማ የነበረች የ[[ደቡብ ዩኒቨርሲቲ]]፥ የአንድ ኤርፖርትና የሰፊ ገበያ ማዕከል ናት። አዋሳ ከ 1998 ዓ.ም. ጀምሮ ሃዋሳ በመባል የታዎካል። ይህን ተመርክዞ የ[[ደቡብ ዩኒቨርሲቲ]]ሃዋሳ በመባል ስሙ ተከይሮአል።