ከ«ዶ/ር ይስሓቅ ዳልኬ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
links, wikify
መስመር፡ 1፦
'''ዶ/ር ይስሓቅ ዳልኬ''' በ1949በ[[1949 እ..አ.]] በወላይታበ[[ወላይታ]] ተወለዱ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በጄኔራልበ[[ጄኔራል ዊንጌት ት/ቤት]] በከፍተኛ ውጤት በመጨርሳቸው ከጃንሆይከ[[ጃንሆይ]] የወርቅ ሰዓት በመሸለም ተመርቀው በአዲስበ[[አዲስ አበባ]] ሕክምና ፋካሊቲ ትምህርታቸውን በመቀጠል የዶክተሬት ድግሪያቸውን እንዳገኙ ጥቂት ወራት በጎንደርበ[[ጎንደር]] እንዳገለገሉ ለከፍተኛ ትምህርት ወደ አሜሪካን[[አሜሪካ]]ን አገር ሄደው ትምህርታቸውን በአጥጋቢ ሁኔታ ጨርሰው እካሁንም ኑሮአቸውንም በአሜሪካን አገር በፍሎሪዳበ[[ፍሎሪዳ]] አርገዋል። ዶ/ር ይስሃቅ ባሁኑ ጊዜ በዩኒቨርስቲበ[[ዩኒቨርስቲ ኦፍ ፍሎሪዳ]] አስተማሪና ረዳት ፕሮፌስር ሆነው ከማገልገላቸውም በላይ [[ኒልሰን ማንዴላናማንዴላ]]ና የቀድሞ ፕሬዚዳንት [[ቢል ክልንተን]] ባቋቋሙት ዓለም አቀፍ የኤችየ[[ኤች አይ ቪ]] ኤይድስ ፋውንዴሺን የአሜሪካንን ሕክምና ባለሙያዎችን ይወክላሉ። ዶ/ር ይስሓቅ ከፓናማከ[[ፓናማ]] ተወላጅ ከሆኑት ባለቤታቸው የ2 ወንዶችና የአንዲት ሴት ልጅ አባት ናቸው።
[[http://www.nefms.org/images/docpics/delke_isaac.jpg]]
 
==የውጭ መያያዣ==
[*[http://www.nefms.org/images/docpics/delke_isaac.jpg] የዶ/ር ይስሐቅ ፎቶ]
 
{{መዋቅር}}
[[Category:የኢትዮጵያ ሰዎች]][[Image:http://www.nefms.org/images/docpics/delke_isaac.jpg]]
 
 
ዶ/ር ይስሓቅ ዳልኬ በ1949 እ.አ.አ. በወላይታ ተወለዱ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በጄኔራል ዊንጌት ት/ቤት በከፍተኛ ውጤት በመጨርሳቸው ከጃንሆይ የወርቅ ሰዓት በመሸለም ተመርቀው በአዲስ አበባ ሕክምና ፋካሊቲ ትምህርታቸውን በመቀጠል የዶክተሬት ድግሪያቸውን እንዳገኙ ጥቂት ወራት በጎንደር እንዳገለገሉ ለከፍተኛ ትምህርት ወደ አሜሪካን አገር ሄደው ትምህርታቸውን በአጥጋቢ ሁኔታ ጨርሰው እካሁንም ኑሮአቸውንም በአሜሪካን አገር በፍሎሪዳ አርገዋል። ዶ/ር ይስሃቅ ባሁኑ ጊዜ በዩኒቨርስቲ ኦፍ ፍሎሪዳ አስተማሪና ረዳት ፕሮፌስር ሆነው ከማገልገላቸውም በላይ ኒልሰን ማንዴላና የቀድሞ ፕሬዚዳንት ቢል ክልንተን ባቋቋሙት ዓለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤይድስ ፋውንዴሺን የአሜሪካንን ሕክምና ባለሙያዎችን ይወክላሉ። ዶ/ር ይስሓቅ ከፓናማ ተወላጅ ከሆኑት ባለቤታቸው የ2 ወንዶችና የአንዲት ሴት ልጅ አባት ናቸው።