ከ«ውክፔዲያ:የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 34፦
* በቀጥታ ወሮችን ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የሚያስለውጥ መልጠፊያ ዘዴ አለ።
በተጨማሪ ለመረዳት [[Wikipedia:የቀን መለወጫ]] ያዩ።
 
==የቦታ ስም አጻጻፍ==
*የሀገር ስም ከሆነ በቀላሉ ወይም በሙሉ ስሙ መጻፍ ይቻላል። ከሌላኛው ግን መያያቻ መሥራት ጥሩ ነው።
ለምሳሌ፦ 'ኢትዮጵያ' የሚል መጣጥፍ ካለ ከ'የኢትዮጵያ ፌድራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ' ወደ ኢትዮጵያ መያያዣ መሥራት ያስፈልጋል።
 
*የክፍለ ሀገር ስም ከሆነ - ስሙን ከዚያም ኮማ እና አንድ ባዶ ቦታ(space) እና የሀገሩ ስም
ምሳሌዎች፦ አፓቼ ካውንቲ, አሪዞና፝<br />
ፓሪስ, ፈረንሣይ <br />