ከ«ውክፔዲያ:የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
"Wikipedia:የአርአስትና የስም አጻጻፍ ልምድ" ወደ "Wikipedia:የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ" አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
የአዲስ መጣጥፍ ሰም ሲያወጡ ይህን መጣጥፈ እንዲያዩ ይመከራል።
 
=== ነጠላ ቃል ይጠቀሙ ===
ለምሳሌ ስለ መኪና አዲስ ገጽ ሊጨምሩ ከሆነ አርዕስቱን 'መኪናዎች' ሳይሆን 'መኪና' ብለው ይሰይሙት።
ለመደቦች ግን የተለየ መመሪያ አለ።
 
=== የአማርኛ ቃል ይጠቀሙ ===
ስለ orange የሚጽፉ ከሆነ አርዕስቱን ብርቱካን ይበሉት፤ በመጣጥፉ መጀመሪያ ላይ ግን በአሪጅናሉ ቋንቋ ካለ በቅንፍ ይጻፉት።
ለምሳሌ፦
:'''ሴንት ጆንስ''' ('''St. Johns''') በአሪዞና የሚገኝ ከተማ ነው።
 
=== ከምጻረ ቃሎች ዝርዝር ቃሎችን ይምረጡ ===
ከምጻረ ቃሎች ዝርዝር ቃሎችን ይምረጡ ግን ከምጻረ ቃሉ ወደዚህ መያያዣ ይስሩ።
ለምሳሌ፦ ኢዜአ ከማለት የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ይበሉት።
 
=== የዘመን አቆጣጠር ሥራት===
ለአሁኑ ጊዜ አመታቶች የሚጻፉ እንደ አቅራቢው ምርጫ ነው። የሚሻ ግን መቆጠሪያው በምን አይነት እንደሆነ በግልጽ ለመግለጽ ነው።