ከ«መለስ ዜናዊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 5፦
 
== ወደ ስልጣን አመጣጥ ==
አቶ መለስ የሚመሩት ሕውሓት የኮሎኔል [[መንግስቱ ኅይለ ማርያም]]ን አምባ ገነናዊ መንግስት በትጥቅ ትግል ሲታገሉ ከነበሩ ድርጅቶች አንዱአንዱና ዋነኛው ነው። አቶ መለስ የ[[ሕወሓት]] አመራር ኮሚቴ መሪ ሆነው በ1971 ተመረጡ ቀጥሎም በ1975 የዋናውየድርጅቱ መሪዎችማእከላዊ ቡድንኮሚቴ አለቃሊቀመንበር ሆኑ። የ[[ደርግ]] መንግስት ከወደቀም ጀምሮ የሕውሓትና የ[[ኢህአዴግ]] ሊቀ መንበርም ናቸው። ኢህአዴግ የአራቱ ፖለቲካ ፓርቲዎች ማለትም የኦሮሞ፣ የአማራ፣ የትግራይና የደቡብ ሀዝቦች ብሔር ውህደት ነው። ወደ ስልጣን ሲመጡ በጊዜው ላቋቋሙት ጊዜያዊ መንግስት ፕረዚዳንት ሆነው ካገለገሉ በሗላ 1985 ለመጀመሪያ ጊዜ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነውሆነውም ተመረጡ። በጊዜው የፕረዚደንትነቱን ቦታ የተረከቡት ዶ/ር [[ነጋሶ ጊዳዳ]] ናችው። በመቀጠልም አቶ መለስ ከባድ ውዝግብ ባስነሳው የ1997 ግንቦት ምርጫ አሸናፊ ሆነው ለሁለተኛ ጊዜ በስልጣን ላይ ይገኛሉ። ጠ/ሚ መለስ በመላው አለም በአምባገነንነት ከሚታወቁ መሪዎች አንዱ ናቸው።በስልጣን ላይም 17 ዓመታት በላይ ቆይተዋል።
 
==የሽግግር መንግስታቸው==
የመንግስቱ ኃይለ ማርያምን መሸነፍ ተከትሎ አዲሳበባን የተቆጣጠረው ኢአሓዴግ መንህስትንመንግስትን የማቋቋሙንሲያቋቁም ስራብሄረሰቦችን መሰረት ባደረገ ፓርላማ የጀመረውስለነበረ ቀድሞ ባልታየያልታየና መልክናአዲስ ብሄረሰቦችንስለነበረ መሰረትብዙዎቹን ያደረገግራ ፓርላማአጋብቶ መሰረተነበር። ይሁንየሽግግሩ እንጂመንግስት በጊዜው ኢህአዴግ ያሰባሰባቸው ድርጅቶች ብቻ ጎልቶ የታየበትናየታዩበት በኢሕአዴግስለነበረ አሰባሳቢነት የመጡ ስለነበር ከትችትና ከተቃውሞ አላመለጠም።
 
==የኢህአዴግ ደጋፊዎች==