ከ«መንግስቱ ኃይለ ማርያም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: vi:Mengistu Haile Mariam
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:http://www.afrikaonline.cz/OLD/zpravy/zpravy-l01/obraz-l01/mengistu.jpg]]
 
 
ኮሎኔል '''መንግስቱ ኃይለ ማርያም''' ከ[[1966]] እስከ [[1983]] ዓ.ም. (1974 እስከ 1991 እ.ኤ.አ.) ለ17 ዓመታት የ[[ኢትዮጵያ]] መሪ ነበሩ። ወደ ስልጣን የወጡት በ[[ደርግ]] ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ንጉሠ ነገሥቱን [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]ን በመገልበጥ ነበረ።
አሁን በአቶ [[መለስ ዜናዊ]] ተገልብጠው በስደት [[ዚምባብዌ]] [[ሀራሬ]] ውስጥ ይገኛሉ።