ከ«ኢትዮጵያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 29፦
|-
| የመሬት ስፋት
| 1,127,127 ካሬ ኪ.ሜ. [[የዓለም የመሬት ስፋት|(ከዓለም 26ኛ)]]
|-
| የህዝብ ብዛት
| 73,053,286 [[የዓለም የህዝብ ብዛት|(ከዓለም 16ኛ)]]
|-
| [[ገንዘብ]]
መስመር፡ 85፦
*ኦሞአዊ፦ወደ 23 ቋንቋዎችን የያዘ እና
*ሴማዊ፦ወደ 12 ቋንቋዎች የያዘ ናቸው።<br>
ኩሻዊ ከሚባሉት ቋንቋዎች ዋና ዋናዎቹ ኦሮምኛ፣ ሶማሊኛ፣ አፋርኛ፣[[አፋርኛ]]፣ ሲዳምኛ፣ ሃዲያኛ እና ከምባትኛ ሲሆኑ ከአባይ-ሰሃራዊ የቋንቋ ምድብ የሚካተቱት በርታኛ፣ ኩናማኛ፣ ጉሙዝኛ፣ ሙርሲኛ እና የመሳሰሉት ናቸው። እንደ ወላይትኛ፣ ጋሞኛ፣ ከፋኛ፣ ሃመርኛ የመሳሰሉት የኦሞአዊ ቋንቋ ዘሮች ሲሆኑ አማርኛ፣ ትግርኛ፣ ጉራጊኛ፣ ስልጢኛ፣ ሀደሪኛ እና መሰል ቋንቋዎች ከሴማዊ ቋነቋዎች ይመደባሉ።<br>
የሴሚቲክ ምንጭ ያላቸው እንደ አማርኛ ያሉት ቋንቋዎች የራሱ የሆነ የተለየ የ[[ፊደል]] ስርአት ያላቸው ሲሆን ይህም ኢትዮጵያን ከአፍሪቃ ብቸኛዋ ባለ ፊደል ሀገር ያደርጋታል፡፡ እነኚህ የሴሚቲክ ምንጭ ያላችው ቋንቋዎች [[ግዕዝ]] የተባለ በአሁኑ ወቅት ከቤተክርስትያን ውጭ ለእለት ተእለት ግልጋሎት ላይ የማይውል ግንድ ዘር አላቸው፡፡