ከ«የጊዛ ታላቅ እስፊንክስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Esfinge-piramide.png|thumb|300px|እስፊንክስ ከጎኑ ሲታይ]]
[[Image:Sphinxfront.jpg|thumb|300px|ፊት ከፊት ሲታይ]]
'''የጊዛ ታላቅ እስፊንክስ''' በ[[ጊዛ ሜዳ]] [[ግብጽ]] ([[ካይሮ]] አጠገብ) የሚገኝ ታላቅና ጥንታዊ ሐውልት ነው። የእስፊንክስ ቅርጽ የ[[አንበሣ]] ገላ እና ሰብዓዊ ራስ አለው። ክ.በ. 2700 ዓክልበ. ዓመታት ገደማ በ[[ፈርዖን]] [[ካፍሬ]] ዘመን እንደ ተሠራ ይታመናል።
 
በመካከለኛው ዘመን ጸሐፊዎች በግብጻዊው [[እብን አብድ ኤል-ሀከም]] እና በፋርሳውያን [[አል-ታባሪ]]ና [[ሙሐመድ ቈንዳሚር]] መጻሕፍት ዘንድ፣ ፒራሚዶች፣ እስፊንክስ ወዘተ. ሁሉ የተሠሩ ከ[[ማየ አይህ]] በፊት በኖሩት ክፉ ዘሮች ነበር ብለው ጻፉ።
 
{{መዋቅር}}