ከ«ዋርካ (ድረገጽ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
የ151.59.37.242ን ለውጦች ወደ 162.90.96.15 እትም መለሰ።
መስመር፡ 1፦
[[Category:#REDIRECT [[]]]]'''ዋርካ''' ከ[[ሳይበር ኢትዮጵያ]] የቀረበ የውይይት መድረክ [[ድረ ገጽ]] ነው። መልእክቶቹ በብዛት የተጻፉ በ[[አማርኛ]] ስለሆነ ይህ ድረገጽ በተለይ ለ[[ኢትዮጵያ]]ውያን በፊደል ለመወያየት ይፈቅዳቸዋል። በሰኔ [[1992]] ተፈጥሮ ዛሬ ከሁሉ የተጠቀመው የአማርኛ ዌብሳይት ሆኖአል።
 
ካላፈው ግንቦት [[1998]] ጀምሮ ግን [http://cyberethiopia.com/home/content/view/18/1/ ሳይበር-ኢትዮጵያ እንደሚለው]፥ የኢትዮጵያ [[መንግሥት]] በ[[ፖለቲካ]]ዊ ምክንያት ይህን ድረገጽ ስለአገደው በኢትዮጵያ ውስጥ ሊታይ አሁን አይቻልም። ሆኖም የመረጃ ሚኒስትር [[ብርሃኑ ሃይሉ]] ምንም ድረገጽ አልተከለከለምና የማይታዩበት ምክንያት አይታወቅም ብሏል። ዋርካ ወይም ሳይበር ኢትዮጵያ በምዕራቡ አለም ለሚኖረው ሕብረተሰብ በማህበራዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ወይም የዕለት ከዕለት ኑሮ መካከል ስለ ፖለቲካ ወይም ባሕል እና ስነ-ጽሑፍ፣ ስነ-ጥበብ ፤ ኪነ-ጥበብ ፤ ፍቅር ፡ሃይማኖት እንዲሁም ወቅታዊ ጉዳዮችን ሊያወያዩ የሚችሉ መድረኮች ስላሉት መፍትሔ ያጡለትን ጉዳይ ከኢትዮጵያውያን ጋር በመወያየት መፍትሔ እንደሚያገኙለት ከተጠቃሚዎች የተገኘ መረጃ ምስክር ነው ።