ከ«ሱመር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 15፦
 
[[Image:Umma2350.PNG|thumb|300px|የሉጋል-ዛገ-ሲ መንግሥት (ቀይ)]]
ከዚያ ቀጥሎ የ[[ኡማ]] ንጉሥ [[ሉጋል-ዛገ-ሲ]] ላጋሽን አገለበጠውና ዋና ከተማውን በኡሩክ አድርጎ መንግስቱን ከ[[ፋርስ ወሽመጥ]] እስከ ሜዲቴራኔያን ድረስ አስፋፋ።እንደ አስፋፋ በጽላቶች ተቀርጿል።
 
ከሉጋል-ዛገ-ሲ ላይኛነቱን የያዘ ሱመራዊ ሰው ሳይሆን የአካድ ንጉሥ [[1 ሳርጎን]] ነበር። የአካድ ሰዎች [[ሴማዊ ቋንቋ]]፣ [[አካድኛ]] ይናገሩ ነበር። ቋንቋቸውን በሱመር እንዲሁም በኤላም ይፋዊ በግድ አደረጉ። በጽላት ዜና መዋዕል መዝገቦች መሠረት፣ ሳርጎን የባቢሎንን ሥፍራ ወደ አካድ ዙሪያ አዛወረ።