ከ«ሎዥባን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 9፦
*vanju (ቫንዡ) = የወይን ጠጅ
 
እነዚህ በኮምፒዩተር የተፈጠሩ ቃላት እንደ ሌላ ቋንቋ ባይመስሉም፣ ክፍሎች ግን ከትልቁ ቋንቋዎች መታየታቸው ይቻላል። ለምሳሌ በ"ፕረኑ" የእንግሊዝኛ "ፐር-" (per-) ከ"ፐርሶን" (person)፣ እና የቻይንና "ረን" (人) ይታያሉ። "ሹክታ" ደግሞ የእንግሊዝኛ "-ኡክ" ከ"ቡክ" (book)፣ የቻይንኛ "ሹ" (书)፣ እና የዐረብኛ "ኪታብ" ( كتاب ) ያዋሕዳል። "ቫንዡ" የ[[ፈረንሳይኛ]] "ቫን" (vin) እና የቻይንኛ "ጅዮ" (酒) ይመስላል።
 
የሎዥባን [[ስዋሰው]] እንደ ኮምፕዩተር ቋንቋ ይመስላል።