ከ«ኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
ዓ.ም በግዕዝ ቁጥር
መስመር፡ 1፦
'''ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ''' በ[[ኢትዮጵያ]] መኻል አገር በሰሜን ሸዋ በመርሐ ቤቴ አውራጃ በታች ቤት ወረዳ ረመሸት ቀበሌ ደን አቦ ገዳም በተባለ ሥፍራ በ ፲፰፻፸፩[[1871]] ዓ.ም ተወለዱ። ሲወለዱ የተሰጣቸው ስም ገብረመስቀል ነበር። በቤተ ክህነት ትምህርት እንጦጦ ራጉኤል ደብር መጥተው የመጻሕፍትን ትርጓሜ በዘመኑ ከነበሩት የደብሩ ሊቃውንት ዘንድ ተምረው አጠናቀዋል። እዚህ ነው አንዱ መምህራቸው «አንተ የቀለም ቀንድ ስለሆንክና በምግባርህም የተመሰገንህ ነህና፡ ኅሩይ የተባለውን ስሜን ሸልሜያሃለሁ፡ ከንግዲህ ኅሩይ እየተባልክ ተጠራ!» አሏቸው። <ref>''የኢትዮጵያ ታሪክ፡ ከንግሥተ ሳባ እስከ ታላቁ የአድዋ ድል'' በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ - 1999ዓ፲፱፻፺፱ (1999) ዓ.ም</ref>
 
ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ 21 መጻሕትን የደረሱ ሲሆኑ፤ የመጨረሻው መጽሐፋቸው ''የኢትዮጵያ ታሪክ፡ ከንግሥተ ሳባ እስከ ታላቁ የአድዋ ድል'' ለመጀመሪያ ጊዜ በ[[1999]] ዓ.ም የልጅ ልጃቸው ወይዘሮ ሠናይት ተክለማርያም አሳተሙት። ደራሲው ፋሽሽት [[ኢጣልያ]] ኢትዮጵያን በወረረ ጊዜ ከ[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] ጋር አብረው ወደ [[እንግሊዝ]] አገር ስደት ላይ እንዳሉ በ ስልሳ ዓመታቸው [[መስከረም 9]] ቀን [[1931]] ዓ.ም. አረፉ።