ከ«ሀዲስ ዓለማየሁ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

17 bytes added ፣ ከ12 ዓመታት በፊት
no edit summary
[[Image:Haddis_alemayehu.jpg‎|thumb|right]]ደራሲ '''ሀዲስ አለማየሁዓለማየሁ''' ከአባታቸው ከቄስ አለማየሁዓለማየሁ ሰለሞን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ደስታ አለሙዓለሙ በ[[ደብረ ማርቆስ]] ወረዳ በእንዶር ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ በ[[ጥቅምት 5]] ቀን [[1903]] ዓ.ም. ተወለዱ። ገና በጨቅላ እድሜያቸው በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን ትምህርት መከታተል ጀመሩ። የቤተክርስቲያን ስርአታትንናስርዐታትንና መንፈሳዊ ትምህርትን በጎጃም ገዳማት በደብረ ኤልያስ፣ በደብረ ወርቅና በዲማ ከቀሰሙ በሗላበኋላ ወደ [[አዲስ አበባ]] በመሄድ በ[[ስዊድን]] ሚሽነሪ ትምህርት ቤት በሗላምበኋላም በራስ [[ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት]] ትምህርታቸውን ተከታተሉ። ለትንሽ ግዜ በአስተማሪነት ሰራሥራ ተሰማርተው እንዳገለገሉ የፋሽስት [[ጣሊያን]] ወረራ ተከሰተ።
 
በጦር ሜዳ ዘምተው ሲዋጉ ቆይተው በአርበኝነት ሲንቀሳቀሱ በመያዛቸው ጣሊያን ከራስ [[እመሩእምሩ ሀይለኃይለ ስላሴሥላሴ]] ጋር ተልከው ለሰባት አመትዓመት በ[[ፖንዞ ደሴት]]ና በ[[ሊፓሪ ደሴት]] ታስረው ቆይተዋል።
ከዚያም የታባባሪየተባባሪ ሃያላትኃያላት ወታደሮች በ[[1935]] ዓ.ም. ሲያመልጡዋቸውሲያመልጧቸው በተመለሱበት ጊዜ በትምህርታቸው እንደገና በኦክስፎርድ ከገፉ በሗላበኋላ በተለያዩ የ[[መንግስት ተቋማት]] በተለይም በ[[ትምህርት ሚኒስቴር]] ለረጅም ግዜ አገልግለዋል።
 
*[[1936]] - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሠራተኛ
*1938 - በ International Telecommunications Conference [[አትላንቲክ ከተማ]]፣ [[ኒው ጄርዚ]] ወኪል
*1938-[[1942]] - በተባባሪ መንግሥታት ቢሮ ኒው ዮርክ ሠራተኛ
*1942-[[1948]] - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዳይረክተርና ምትክልምክትል
*1948-[[1952]] - በተባባሪ[[የተባባሩት መንግሥታት ድርጅት]] የኢትዮጵያ አምባሰደር
*1952 - የትምህርት ሚኒስትር
*1952-[[1957]] - የኢትዮጵያ አምባሰደር ወደ [[እንግሊዝ]]ና [[ሆላንድ]]
*[[1960]]-[[1966]] - ሴናቶር
 
አዲስሃዲስ አለማየሁዓለማየሁ በርካታ የስነጽሁፍየስነጽሑፍ ስራዋችንሥራዋችን አበርክተዋል። ከነዚህም ውስጥ ታላቅ አድናቆትንና እውቅናን ያተረፈው ስራቸውሥራቸው '''[[ፍቅር እስከ መቃብር]]''' ([[1958]]) በሁለት የተለያዩ መደቦች ውስጥ የሚገኙ የሁለት ሰዎች የፍቅር ታሪክ ላይ ያተኩራል። እንዲሁም በ[[1970]] [[ወንጀለኛው ዳኛ]] በ 1980 ደግሞ ስለ ማህበራዊ ጉዳዮችና ስለ ጣሊያን ውርስ የሚዳስሰውን [[የልም እዣት]] የተሰኙትን ልብ ወለድ ታሪኮች ለንባብ አቅርባዋል።
 
ከዚህ ባሻገር:
*[[ተረት ተረት የመሰረት]]
*[[ትዝታ]]
የተሰኙት ጽሁፎችና የሌሎች በርካታ ስራዎችሥራዎች ባለቤት ናቸው።
 
አዲስሃዲስ አለማየሁዓለማየሁ በ[[ኅዳር 26]] ቀን [[1996]] ዓ.ም. በ94 አመታቸውዓመታቸው ከዚህ አለምዓለም በሞት ተለይተዋል።
 
==ዋቢ መጻሕፍት==
3,107

edits