ከ«ትምህርተ፡ጤና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 43፦
=='''የተላላፊ በሽታዎችን መከላከል'''==
 
ተላላፊ በሽታዎችን ለመከላከል መሰረታዊ የሆኑ መርሆዎች አሉ፡፡አሉ። እነኚህም፡
*1. ከአስተማማኝ ምንጭ ያልተገኘን የመጠጥ [[ውኃ]] ሁልጊዜ ካፈሉ በኋላ አቀዝቅዞ መጠጣት
*2. በጥሬነታቸው የሚበሉ ምግቦችን በሚገባ አጥቦ መመገብ
*3. ሌሎች ምግቦችን በደንብ አብስሎ መመገብ። ያልተመርመረ ጥሬ ስጋ ኣለመብላት
መስመር፡ 61፦
*16. በትንኞች ላለመነከስ በተለይ ማታ በመከላከያ አጎበር (ዛንዚራ) ተከልሎ መተኛት
*17. መኖሪያ ቤት እና ሌሎች ክፍሎች በቂ የንጹህ አየር ዝውውር እንዲኖራቸው ማድረግ
*18. በሽታ ሳይጀምር የመከላከያ [[ክትባት]] በወቅቱ መውሰድ
===ክትባት===
በአሁኑ ወቅት በክትባትበ[[ክትባት]] አማካይነት ልንከላከላቸው የምንችላቸው በሽታዎች ጥቂት ብቻ ናቸው። ከእነዚህም መካከል፡
*1. የሳምባ ነቀርሳ
*2. ኩፍኝ
መስመር፡ 70፦
*5. ዘጊ አነዳ
*6. መንጋጋ ቆልፍ
ከእነዚህ በተጨማሪ በለሙ ሀገሮች ሌሎች በሽታዎችን መከላከል የሚያስችሉ ክትባቶቸ አሉ። እነዚህኞቹ በተለያየ ምክንያት (ዋጋቸው ከፍተኛ መሆኑን ጨምሮ) በታዳጊ ሀገሮች በብዛት ጥቅም ላይ አልዋሉም፡፡አልዋሉም። ከእነዚህ መሀል የመንጋጋ ቆልፍ፤ የጆሮ ደግፍ፤ የቢጫ ወባ፤ የተስቦ፤ የጉበት ልክፍት በሽታ መከላከያ ክትባቶች ይገኙበታል።
 
የክትባት ንጥረ ነገር የሚሰራው ከራሱ በሽታ አምጭ ከሆኑት ህዋሳት ሲሆን እነዚህን ህዋሳት በኬሚካል እና በሌላም ዘዴ በማዳከም በሽታ እንዳያሰከትሉ ግን በክትባት መልክ ቢሰጡ ሰውነታችን ለይቷቸው የበሽታ መከላከያ እንዲያዘጋጅ በማድረግ ነው። አብዛኛዎቹ ክትባቶች የሚሰጡት በመርፌ መልክ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በብዛት በስራ ላይ የዋለው የፖሊዮ ክትባት ግን በአፍ በሚሰጥ ጠብታ መልክ የተዘጋጀ ነው።
 
[[Category:ሕክምና]]
 
[[en:Health science]]