ከ«ራስ መኮንን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Ras Mäkonnen (Wäldä-Mika'él) (1852-1906).jpg|thumb|right|250px|Ras Makonnen]]
 
<font size="+1">'''ልዑል ራስ መኰንንመኮንን''' </font>የ[[ሸዋ]] ንጉሥ የነበሩት የ[[ሣህለ ሥላሴ]] ልጅ የ[[ልዕልት ተናኘወርቅ]] እና የደጃዝማች ወልደሚካኤል ልጅ ናቸው። ግንቦት 1 ቀን 1844 ዓ.ም ጎላ ወረዳ ደረፎ ማርያም በሚባል ሥፍራ ተወልደው፤ እስከ 14 ዓመት ዕድሜያቸው ከአባታቸው ጋር ከኖሩ በኋላ ያጐታቸው የ[[ንጉሥ ኃይለ መለኮት]] ልጅ [[ዳግማዊ ምኒልክ]] ገና የሸዋ ንጉሥ እንደነበሩ፡ ወደርሳቸው ቤተመንግሥት መጥተው፡ ባለሟል ሆኑ።<br />
በ1868 ዓ.ም ዕድሜያቸው 24 ዓመት ሲሆን ከ[[ወይዘሮ የሺ እመቤት]] ጋር ተጋብተው [[ሐምሌ]] 16 ቀን 1884 ዓ.ም የወደፊቱን [[ንጉሠ ነገሥት]] [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]ን ወለዱ።<references/>