ከ«ደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Kidane Aba Kesto.jpg|thumb|300px|ደጃ/ኪዳኔ በአርበኝነት]]
 
'''ኪዳኔ ወልደመድኅን''' ዓርብ [[ሐምሌ 2]] ቀን [[1907]] ዓ.ም [[ቡልጋ]] በ[[ከሰም ]]ወረዳ፤ [[የለጥ]] ቀበሌ፤ ልዩ ስሙ ቡሄ አምባ በሚባለው ሥፍራ ላይ ከናታቸው ከወይዘሮ አስካለ ደጀን እና ከአባታቸው ከቀኛዝማች ወልደመድኅን አዩደረስ ተወልደው [[ነሐሴ 10]] ቀን በጥምቀት ስም ኪዳነ ማርያም ተሰይመው [[የለጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ]][[ ቤተ ክርስቲያን]] [[ክርስትና]] ተነሱ። አባታችው ቀኛዝማች ወልደመድኅን ትውልድ ሃገራቸው ወበሪ ሲሆን፤ በዘመኑ የታወቁ ስመጥሩ ጠበቃ ነበሩ። ከወይዘሮ አስካለም ጋር የተገናኙት ሁለቱም እወረዳው ፍርድ ቤት [[ኮረማሽ]] ለየጉዳያቸው ሄደው እንደነበር ይነገራል። ኪዳነማርያምም እስከ 7 ዓመት እድሜያቸው እዚያው ቡሄ አምባ ከአያታቸው አቶ ደጀን ደብሩ ቤት እንዳደጉና የቄስ ትምህርት ቤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን እንደተከታተሉ ተጽፏል። ከዚህ በኋላ አባታቸው ቤት እያደጉ የ[[አማርኛ]]ና የ[[ግእዝ]] ትምህርት አጠናቀዋል።
መስመር፡ 29፦
ንጉሠ ነገሥቱ ከስልጣን ከወረዱ በኋላ ደጃዝማች ኪዳኔ በመላ [[ኢትዮጵያ አርበኞች ማኅበር]] በሊቀመንበርነት ተመርጠው ሲያገለግሉ ከቆዩ በኋላ [[ጥቅምት 9]] ቀን [[1971]] ዓ.ም በተወለዱ በ65 ዓመታቸው አረፉ።
 
[[Image:Dejazmachkidane.jpg|thumb|550px|ደጃ/ኪዳኔ ወልደመድኅን የኢትዮጵያ አርበኞች ማኅበር ሊቀ መንበር|centre]]
 
[[Category:የኢትዮጵያ ሰዎች]][[Category:አርበኞች]]