ከ«ጣና ሐይቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
የ96.231.72.23ን ለውጦች ወደ PixelBot እትም መለሰ።
መስመር፡ 1፦
ትነ
 
 
[[image:lake tana.jpg|thumb|300px|ጣና ሐይቅ በአፕሪል 1991 እ.ኤ.አ. ከሰማይ]]
'''ጣና ሐይቅ''' የ[[አባይ ወንዝ|አባይ (ብሉ ናይል)]] ወንዝ ምንጭ ሲሆን ከ[[ኢትዮጵያ]] አንደኛ ትልቁ ሐይቅ ነው። 84 ከ.ሜ. ረጅም እና 66 ኪ.ሜ. ሰፊ ነው። ባጠቃላይ 3,500 ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል። በቁጥር እርግጠኛ መሆን ባይቻልም ብዙ ደሴቶች በሐይቁ ላይ ይገኛሉ። ባንዳንዶቹ ላይም የድሮ የኢትዮጵያ መሪዎች መቃብሮች አሉ።