ከ«ሚስቶች በኖህ መርከብ ላይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 10፦
ከዚህ በላይ ሦስቱ የኖህ ልጆች ከጥቂት ዓመት በኋላ ከ[[አራራት]] ሠፈር በየአቅጣጫው ሂደው ለሰው ልጆች ሁሉ እናቶቻቸው ለሆኑት ለሚስቶቻቸው ስሞች የተባሉ 3 መንደሮች እንደ መሠረቱ ይታረካል።
 
በኋላ ዘመን የክርስቲያን ጸሓፊ [[ቅዱስ አቡሊድስ]] ([[227]] ዓ.ም. የሞቱ) በ[[ሶርያ ታርጉም]] ዘንድ ለዚህ ተመሳሳይ የሆነ ታሪክ መዘገቡ። ነገር ግን እዚህ የሴምና የካም ሚስቶች ስሞች እንዳለዋወጡ ይመስላል። እሱ እንዲሁ፦ «የኖህ ልጆች ሚስቶች ስሞች አንዲሁ ናቸው፤ የሴም ሚስት፣ '''ናሃላጥናሐላጥ ማህኑክማሕኑቅ'''፤ የካምም ሚስት፣ '''ዘድካትዘድቃጥ ናቡ'''፣ የያፈትም ሚስት '''አራጥካአራጥቃ''' ይባላሉ» ብሎ ጻፈ።
 
[[ጆን ጊል]] ([[1697 እ.ኤ.አ.|1697]]-[[1771 እ.ኤ.አ.]]) በመጽሓፍ ቅዱስ ነክ አስተያይቶቹ ስለ አንድ የ[[ዓረብ]] አፈ ታሪክ የጻፈው እንዲሁ ነው፤ «የሴም ሚስት ስም '''ዛልበጥ''' ወይም '''ዛሊጥ''' ወይም '''ሳሊት''' ሲሆን፣ የካምም ደግሞ '''ናሓላጥ''' ተባለች፣ የያፌትም ደግሞ '''አረሢሢያ''' ተባለች።