ከ«ሚስቶች በኖህ መርከብ ላይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 32፦
አይሁዳዊ [[ሚድራሽ]] 'ራባ' እና በ11ኛ ክፍለ-ዘመን የኖረው አይሁድ ጸሐፊ [[ራሺ]] እንዳለው የኖህ ሚስት የላሜህ ሴት ልጅና የ[[ቱባልቃይን]] እኅት '''ናዕማህ''' ነበረች። እንዲሁም ከ[[1618]] ዓ.ም. ብቻ በሚታወቀው ሚድራሽ «ያሻር መጽሐፍ»፣ የኖህ ሚስት ስም የ[[ሄኖክ]] ልጅ '''ናዕማህ''' ተባለች። ነገር ግን፤ ጥንታዊ መጽሀፈ ኩፋሌ ስምዋ '''አምዛራ''' ተብሎ ይሰጣል። «ናዕማህ» የሚለው የካም ሚስት ስም ለኖህ ሚስት ስም በአይሁድ ልማድ እንደ ተሳተ ጆን ጊል ሐሳቡን አቅርቧል።
 
በ[[ሮዚክሩስ]] («የጽጌ ረዳ መስቀል ወንድማማችነት»፤ ምስጢራዊ ማኅበር) ጽሕፈት ''ኮምት ደ ጋባሊስ'' (1672 ዓ.ም.) ዘንድ፣ የኖህ ሚስት ስም '''ቨስታ''' ትባላለች።
 
በመጨረሻም፣ በ[[ዩናይትድ ስቴትስ]] በሚገኘው በ[[ሞርሞን]] ሃይማኖት ('የየሱስ ክርስቶች መጨረሻ ዘመን ቅዱሳን') መጻሕፍት ዘንድ፣ የካም ሚስት ስም '''ኢጅፕተስ''' ነበረ።