ከ«ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 1፦
ለ[[አለም ጽሕፈቶች]] ወላጅ ሆነው የሚታስቡ 2 ተመሳሳይ ጽሕፈቶች ተገኝተዋል፣ እነሱም "ጥንታዊ የሲና ጽሕፈት"ና "የዋዲ ኤል ሖል ጽሕፈት" ይባላሉ። "ዋዲ ኤል ሖል" በ[[1999 እ.ኤ.አ.]] በ[[ግብፅ]] ተገኝቶ ዕድሜው ከክ.በ. 1800 ዓመት ሲገመት የጥንታዊ ሲና ጽሕፈት በ[[1904 እ.ኤ.ኣ.]] በ[[ደብረ ሲና]] በኩል ተገኝቶ ከክ.በ. 1500 ዓመት የተጻፈ ይታመናል።
 
'''==ጥንታዊ የሲና ጽሕፈት=='''''ሳሃለነ ቅደሰት ሰሃለነ ቅድስት ሳሃለነ ቅድስት።'''''ከሲና ልሣነ ምድር በላይ አሁን ለዚህ ጽሕፈት በርካታ ምሳሌዎች በ[[ከነዓን]] (የዛሬው [[እስራኤል]]) ደግሞ ተገኝተዋል። በተለይ የሚታወቀው ደብረ ሲና አጠገብ ካለ አረንጓዴ ፈርጥ ማዕድን ቦታ ነው። ነገር ግን አሁን 100 አመት ከተገኘ በኋላ የቋንቋ ሊቃውንት ስለ ተቀረጹት ቃላት ትርጉም በሙሉ እርግጠኛ አይደሉም።'''''<nowiki>ያንጋደደ ጽሕፈት</nowiki>''
==ጥንታዊ የሲና ጽሕፈት==
ከሲና ልሣነ ምድር በላይ አሁን ለዚህ ጽሕፈት በርካታ ምሳሌዎች በ[[ከነዓን]] (የዛሬው [[እስራኤል]]) ደግሞ ተገኝተዋል። በተለይ የሚታወቀው ደብረ ሲና አጠገብ ካለ አረንጓዴ ፈርጥ ማዕድን ቦታ ነው። ነገር ግን አሁን 100 አመት ከተገኘ በኋላ የቋንቋ ሊቃውንት ስለ ተቀረጹት ቃላት ትርጉም በሙሉ እርግጠኛ አይደሉም።
 
==የዋዲ ኤል ሖል ጽሕፈት==