ከ«የቶሪኖ ከፈን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: tr:Torino Kefeni
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:SudarioFaceShroud of Turin 001.jpg|thumb|315px|<big>በከፈኑ ላይ ያለው መልክ፣ ቀለሞቹ ሲገለበጡ የፎቶ ኔጋቲቭ መሆኑ ይገለጻል</big>]]
'''የቶሪኖ ከፈን''' ወይም መከፈኛ ጨርቅ የተሰቀለ ሰው ምስል የሚታይበት ጥንታዊ በፍታ ነው። ዛሬ የሚገኘው በ[[ቶሪኖ]] [[ጣልያ]] ባለበት ቤተ ክርስትያን በመሆኑ «የቶሪኖ ከፈን» ይባላል። ይሄው በፍታ በመቃብር ውስጥ ሲቆይ [[ኢየሱስ ክርስቶስ]]ን የከፈነው እንደሆነ በሱም ላይ ምስሉ በተአምር እንደተቀረጸ የሚያምኑ ጥቂቶች አይደሉም። ሌሎች ግን የጥርጣሬ ባሕርይ ይዘው ይህን ሳይቀበሉ በሰው ልጅ ሰዓሊነት እንደ ተፈጠረ ባዮች ናቸው። ስለዚህ ከበፍታው የተነሣ ብዙ ክርክሮች ሲደረጉበት ውለዋል።