ከ«ሀዲስ ዓለማየሁ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

115 bytes removed ፣ ከ12 ዓመታት በፊት
no edit summary
(expand)
ከዚያም የታባባሪ ሃያላት ወታደሮች በ[[1935]] ዓ.ም. ሲያመልጡዋቸው በተመለሱበት ጊዜ በትምህርታቸው እንደገና በኦክስፎርድ ከገፉ በሗላ በተለያዩ የ[[መንግስት ተቋማት]] በተለይም በ[[ትምህርት ሚኒስቴር]] ለረጅም ግዜ አገልግለዋል።
 
*[[1944 እ.ኤ.አ.1936]] - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሠራተኛ
*1945[[1937]]-6 እ.ኤ.አ.[[1938]] - የኢትዮጵያ ቆንሱል በ[[ኢየሩሳሌም]]
*[[1946 እ.ኤ.አ.]]1938 - በ International Telecommunications Conference [[አትላንቲክ ከተማ]]፣ [[ኒው ጄርዚ]] ወኪል
*19461938-[[1950 እ.ኤ.አ.1942]] - በተባባሪ መንግሥታት ቢሮ ኒው ዮርክ ሠራተኛ
*19501942-[[1956 እ.ኤ.አ.1948]] - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዳይረክተርና ምትክል
*19561948-[[1960 እ.ኤ.አ.1952]] - በተባባሪ መንግሥታት የኢትዮጵያ አምባሰደር
*1960 እ.ኤ.አ.1952 - የትምህርት ሚኒስትር
*19601952-[[1965 እ.ኤ.አ.1957]] - የኢትዮጵያ አምባሰደር ወደ [[እንግሊዝ]]ና [[ሆላንድ]]
*19651957-[[1966 እ.ኤ.አ.1958]] - የልማት ሚኒስትር
*1968[[1960]]-1974 እ.ኤ.አ.[[1966]] - ሴናቶር
 
አዲስ አለማየሁ በርካታ የስነጽሁፍ ስራዋችን አበርክተዋል። ከነዚህም ውስጥ ታላቅ አድናቆትንና እውቅናን ያተረፈው ስራቸው '''[[ፍቅር እስከ መቃብር]]''' ([[1957]]) በሁለት የተለያዩ መደቦች ውስጥ የሚገኙ የሁለት ሰዎች የፍቅር ታሪክ ላይ ያተኩራል። እንዲሁም በ[[1970]] [[ወንጀለኛው ዳኛ]] በ 1980 ደግሞ ስለ ማህበራዊ ጉዳዮችና ስለ ጣሊያን ውርስ የሚዳስሰውን [[የልም እዣት]] የተሰኙትን ልብ ወለድ ታሪኮች ለንባብ አቅርባዋል።
20,425

edits