ከ«ትምህርተ፡ጤና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 31፦
*4. በነፍሳት (የተለያዩ ትንኞች/ መዥገር/ ቅማል) የሚተላለፉ (ለምሳሌ ወባ፡ ቢጫ ወባ፤ ሻህኝ፤ ግርሻ)
*5. በቀጥተኛ ንክኪ የሚተላለፉ (ለምሳሌ፡ የቁስል ማመርቀዝ፡ የአይን ማዝ፤ የተለያዩ የቆዳ በሽታዎች፤ የእብድ ውሻ በሽታ)
*6. በወሲብ የሚተላለፉ (ለምሳሌ ኤይች አይቪ-ኤድስ፤ የተለያዩ የአባላዘር በሽታዎች፤ ቂጥኝ)
*7. ከደምና ከሌሎች የሰውነት ፈሳሾች ጋር በሚደረግ ንክኪ የሚተላለፉ (ለምሳሌ ኤይች አይቪ (ኤድስ)፤ የተለያየ አይነት የጉበት ልክፍት)
*8. በትንፋሽ/ በአየር የሚተላለፉ (ለምሳሌ ማጅራት ገትር፤ ኩፍኝ፤ ጉድፍ፤ ጉንፋን፤ የሳምባ ነቀርሳ)