ከ«ልድያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 40፦
'''አትያዶች''' (1300 ክ.በ) - አፈታሪካዊ ዘመን (ቅድመ ታሪክ)
 
'''ሄራክሊዶች''' (እስከ 699695 ክ.በ. ድረስ) - በሄሮዶቶስ ዘንድ ሄራክሊዶች ከጀግናው [[ሄራክሌስ]] ትወልደው ለ22 ትውልዶች ከ1197 ክ.በ ጀምሮ ለ505 አመታት ነገሡ። አልያቴስ በ784 ክ.በ. አካባቢ ነገሡ። የዚሁ ሥርወ መንግሥት መጨረሻ ንጉስ [[ሙርሲሎስ]] (ካንዳውሌስ) ነበረ። ከ17 አመታት ዘመን በኋላ በባልንጀራው በ[[ጉጌስ]] እጅ ተገደለ።
[[Image:Map of Lydia ancient times.jpg|thumb|የልድያ መንግሥት በንጉሡ ቅሮይሶስ ዘመን (6ኛ ክፍለ ዘመን ክ.በ.)]]
'''መርምናዶች'''
*ጉጌስ ወይም በ[[አሦር]] ጽሕፈቶች 'የሉዱ ጉጉ' የተባለው በሙርሲሎስ ፈንታ ከ699ከ695 እስከ 660 ክ.በ. አካባቢ ነገሡ። በዚህ ዘመን ዘላኖች [[ኪመራውያንኪሜራውያን]] ሕዝብ ብዙ ከተሞች በልድያ ዘረፏቸው። ጉጌስ ከ[[ግብጽ]] ጋር ስምምነት አድርገው ሠራዊቱን ወደ ግብጽ ልከው ከአሦራውያን ሃያላት ጋር ተጣሉ።
 
*[[2ኛ አርዲስ]] (660-629 ክ.በ.)
መስመር፡ 51፦
*[[2ኛ አልያቴስ]] (618-568 ክ.በ.) - የሜዶን ንጉስ [[ኩዋክሻጥራ]] ልድያን ባጠቃ ግዜ፣ ከረጅም ጦርነትና በ593 ክ.በ. በአንድ ታላቅ ውግያ መካከል [[ግርዶሽ]] ድንገት መጥቶ ከዚያ ቀጥሎ በ[[ኪልቅያ]]ና በ[[ባቢሎን]] ነገሥታት አማካይነት ስምምነት ተደረገላቸውና ያንግዜ [[ሃሊስ ወንዝ]] የሜዶንና የልድያ ጠረፍ ሆነ።
 
*[[ቅሮይሶስ]] (560568-546554 BCክ.በ.) - ከዚህ ንጉስ የተነሣ 'እንደ ቅሮይሶስ ሃብታም' ዘይቤ ሆኗል። ቅሮይሶስ በፋርስ ንጉሥ በ2ኛ ቂሮስ ላይ ጦርነት አድርገው በ554 ክ.በ. ተሸንፈው ከዚያ የልድያ መንግሥት ጨረሰና የፋርስ መንግሥት ክፍላገር ሆነ።
 
===የፋርስ መንግሥት===