ከ«ልድያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
rearrange images
መስመር፡ 40፦
'''አትያዶች''' (1300 ክ.በ) - አፈታሪካዊ ዘመን (ቅድመ ታሪክ)
 
'''ሄራክሊዶች''' (እስከ 699 ክ.በ. ድረስ) - በሄሮዶቶስ ዘንድ ሄራክሊዶች ከጀግናው [[ሄራክሌስ]] ትወልደው ለ22 ትውልዶች ከ1197 ክ.በ ጀምሮ ለ505 አመታት ነገሡ። አልያቴስ በ788በ784 ክ.በ. አካባቢ ነገሡ። የዚሁ ሥርወ መንግሥት መጨረሻ ንጉስ [[ሙርሲሎስ]] (ካንዳውሌስ) ነበረ። ከ17 አመታት ዘመን በኋላ በባልንጀራው በ[[ጉጌስ]] እጅ ተገደለ።
[[Image:Map of Lydia ancient times.jpg|thumb|የልድያ መንግሥት በንጉሡ ቅሮይሶስ ዘመን (6ኛ ክፍለ ዘመን ክ.በ.)]]
'''መርምናዶች'''