ከ«አካድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: oc:Akkad
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Orientmitja2300aC.png|thumb|250px|የአካድ መንግሥት በ1 ሳርጎን ዘመን]] '''አካድ''' ([[ሱመርኛ]]፡ '''አጋደ'''፤ [[መጽሐፍ ቅዱስ]]፡ '''አርካድ''') በ[[ሜስጶጦምያ]] የተገኘ ጥንታዊ ከተማ ነበረ። ቦታው በ[[ኤፍራጥስ]] ወንስወንዝ ላይ ከ[[ሲፓር]]ና ከ[[ኪሽ]] መካከል እንደ ነበር ቢታሠብም ፍርስራሹ ግን እስካሁን ድረስ አልተገኘም። ዙሪያው በሱመርኛ 'ኡሪ-ኪ' ወይም 'ኪ-ኡሪ' ተባለ።
 
[[Image:Sargon of Akkad.jpg|thumb|left|150px|ይኸው ምስል የ1 ሳርጎን ነው ይታመናል።]] በ[[ሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር]] መሠረት አካድ (አጋደ) የገነባው [[1 ሳርጎን]] ነበረ። ሆኖም ከተማው ከሳርጎን ቀድሞ በ[[ኡሩክ]] ንጉሦች [[ኤንሻኩሻና]] እና [[ሉጋል-ዛገሢ]] ዘመናት እንደተገኘ ከጽሕፈቶች ይታወቃል። በመጽሐፍ ቅዱስም (ዘፍ. 10፡10) ዘንድ [[ናምሩድ]] ከሠሩት ከተሞች 1ዱ መሆኑ ይቆጠራል። ከዚህ በላይ [[ኤንመርካርና የአራታ ንጉስ]] በተባለው ሱመራዊ አፈ ታሪክ፣ ልሣናት የተደባለቁባቸው አገሮች [[ሹባር]]፣ [[ሐማዚ]]፣ [[ሱመር]]፣ ኡሪ-ኪ (የአካድ ዙሪያ) እና የ[[አሞራውያን|ማርቱ]] አገር በመባላቸው፤ ይህም የአካድን ጥንታዊነት ይመሰክራል። እንደገና በብዙ ጥንታዊ መዝገቦች፣ ከሰናዖር (ሱመር) ዙሪያ ሌሎቹ '4 ሩቦች' ሲዘረዘሩ እነርሱ 'ማርቱ' (አሞራውያን)፣ 'ሹባር' ([[አሦር]]?)፣ [[ኤላም]]ና 'ኡሪ-ኪ' (አካድ) ናቸው።